↓ Doorgaan naar hoofdinhoud

የ እግዚአብሔር ፍቅር

በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና። የዮሐንስ ወንጌል 3:16

Amersfoortaec

Hoofd navigatie

  • HOME
  • About us
  • STATEMENT OF FAITH
  • VISION & MISSION
  • SERVICE TIME & LOCATION
  • Media
    • Audio
    • Photo Gallery
  • EECUN MEMBERS
  • Contact us
  • ANBI
  • Kerk info
Home › 2020 › mei

Maand: mei 2020

conference 2019

Door aecamersfoort Geplaatst op mei 25, 2020 Geplaatst in Uncategorized Geen reacties

video 2019 con.

Door aecamersfoort Geplaatst op mei 25, 2020 Geplaatst in Uncategorized Geen reacties

https://www.youtube.com/results?search_query=eecun+netherland

በዚችም ዓለት ላይ ቤተ ክርስቲያኔን እሠራለሁ፥ የገሃነም ደጆችም አይችሉአትም።ማቴ 16:18

ድነት

ድነት በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና። - [ኛ የዮሐንስ መልእክት 3:16] ሁሉ ኃጢአትን ሠርተዋልና የእግዚአብሔርም ክብር ጎድሎአቸዋል፤ [ወደ ሮሜ ሰዎች 3:23] የኃጢአት ደመወዝ ሞት ነውና፤ የእግዚአብሔር የጸጋ ስጦታ ግን በክርስቶስ ኢየሱስ በጌታችን የዘላለም ሕይወት ነው። - [ወደ ሮሜ ሰዎች 6:23] ኢየሱስም። እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም። - [ኛ የዮሐንስ መልእክት 14:6] ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤ - [ኛ የዮሐንስ መልእክት 1:12] ኢየሱስም መልሶ። እውነት እውነት እልሃለሁ፥ ሰው ዳግመኛ ካልተወለደ በቀር የእግዚአብሔርን መንግሥት ሊያይ አይችልም አለው። - [ኛ የዮሐንስ መልእክት 3:3] እንደ ሕጉም ከጥቂቶች በቀር ነገር ሁሉ በደም ይነጻል፥ ደምም ሳይፈስ ስርየት የለም። - [ወደ ዕብራውያን 9:22] እንዲህም አለ። እውነት እላችኋለሁ፥ ካልተመለሳችሁ እንደ ሕፃናትም ካልሆናችሁ፥ ወደ መንግሥተ ሰማያት ከቶ አትገቡም። - [የማቴዎስ ወንጌል 18:3] እነሆ በደጅ ቆሜ አንኳኳለሁ፤ ማንም ድምፄን ቢሰማ ደጁንም ቢከፍትልኝ፥ ወደ እርሱ እገባለሁ ከእርሱም ጋር እራት እበላለሁ እርሱም ከእኔ ጋር ይበላል። - [የዮሐንስ ራእይ 3:20] በኃጢአታችን ብንናዘዝ ኃጢአታችንን ይቅር ሊለን ከዓመፃም ሁሉ ሊያነጻን የታመነና ጻድቅ ነው። - [1 ኛ የዮሐንስ መልእክት 1:9] ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤ ሰው በልቡ አምኖ ይጸድቃልና በአፉም መስክሮ ይድናልና። የጌታን ስም የሚጠራ ሁሉ ይድናልና። - [ወደ ሮሜ ሰዎች 10:9,10,13] ጸጋው በእምነት አድኖአችኋልና፤ ይህም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እንጂ ከእናንተ አይደለም፤ ማንም እንዳይመካ ከሥራ አይደለም። - [ወደ ኤፌሶን ሰዎች 2:8,9] እንደ ምሕረቱ መጠን ለአዲስ ልደት በሚሆነው መታጠብና በመንፈስ ቅዱስ በመታደስ አዳነን እንጂ፥ እኛ ስላደረግነው በጽድቅ ስለ ነበረው ሥራ አይደለም፤ - [ወደ ቲቶ 3:5] እነርሱም። በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ እመን አንተና ቤተ ሰዎችህ ትድናላችሁ አሉት። - [የሐዋርያት ሥራ 16:31] በልጁ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፤ በልጁ የማያምን ግን የእግዚአብሔር ቍጣ በእርሱ ላይ ይኖራል እንጂ ሕይወትን አያይም። - [ኛ የዮሐንስ መልእክት 3:36] እኔም የዘላለም ሕይወትን እሰጣቸዋለሁ፥ ለዘላለምም አይጠፉም፥ ከእጄም ማንም አይነጥቃቸውም። - [ኛ የዮሐንስ መልእክት 10:28] ስለዚህ ማንም በክርስቶስ ቢሆን አዲስ ፍጥረት ነው፤ አሮጌው ነገር አልፎአል፤ እነሆ፥ ሁሉም አዲስ ሆኖአል። - [2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 5:17]

ይህን አጭር ጸሎት ከልብ ይጸልዩ

ጌታ ሆይ ሀጢአተኛ እንደሆንኩኝ አውቃለሁ ከልጅነቴ ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ በማወቅም ሆነ ባለማወቅ የሰራሁትን ሀጢአቴን ይቅርበለኝ እኔ ን ለማዳን ብለህ ሀጢአ ቴን ሁሉ በመስቀል ላይ ተሸክመህ እንደሞትክልኝ አምናለሁ ለእኔ ስትል ባፈሰስክዉ በ ንጹህ ደምህ ሀጢአቴ ን ሁሉ እጠብልኝ አለምን ሰይጣንን ክፉውን ሁሉ ክጃለሁ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን አንተን መርጫለሁ ወደልቤ አንድትገባ የህይወ ቴም አዳኝና ጌ ታሁን ጌታ ስለሆንከኝ ልጅህ ስላደረከኝ አመሰግንሀለሁ በጌ ታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም አሜ ን። ስለዚህ ማንም በክርስቶስ ቢሆን አዲስ ፍጥረት ነው፤ አሮጌው ነገር አልፎአል፤ እነሆ፥ ሁሉም አዲስ ሆኖአል። 2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 5፡17
Copyright © 2025 Amersfoortaec | Aangedreven door Responsive Theme